... ኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 24, 2012 02:05 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ግዢ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
... ት መሳሪያዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችናሞተርሳይክል ግዢ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ
በጉምሩክ ኮምሺን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 20, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
... ኪራይ፣ጊዜያዊ ዶርሚተሪ ጥገና ሥራ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነው ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ግንባታየምግቢ ኣቅርቦትየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በሃገር መከላከያ ሚኒስተር የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቐለ የሰራዊት ኣባላትና የሲቪል ሰራቶኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚወል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣኸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ
... ቃዎች ፣የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የክችን እቃዎች ፣የመኪና ስፔር ፓርት ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣እንጨት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ