... ዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 10, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በኤጀንሲ ማእድንና ኤነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮፎርማ ማስተባበሪያ ዩኒት የሚባል ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሲሚንቶ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
... ስወገድ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የምግቢ ኣቅርቦትማጓጓዣ ኣገልጋሎት
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችመጋዝንኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 8, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 29, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ