የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 22, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየማሺነሪ ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ ዲጀቶ መገንጠያ ኤለዳር ቤለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሲሚንቶ የኮንክሪት መንገድ ለግንባት አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ኤለዳር ከተማ አካባቢ በድርጅቱ መጋዝን ለማራገፍ የትራንስፖርት ድርጅቶችን ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 25, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር እንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ /ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች እንድሳተፉ ይጋብዘልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገበ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለዉ ደረቅ ጭነት መኪና የአንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት የፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ 5L እና 3L ሚኒባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ መስከረም 22, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ዳብል ጋቢና መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 21, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የሚዉል ስሚንቶ ወደ ተለያዩ ጣቢያዎች ለማጋጋዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በጨረታ አወዳድሮ ማጋጋዘ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 16, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 19, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ
ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ