... ብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትካፌና ሬስትራንትንየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:የማሺነሪ ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:የማሺነሪ ኪራይ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ለሚገኙት የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች (አዲግራት፣ እለምገና ፣ ኮምቦልቻ ፣ ደብረማርቆስ ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ሻሸመኔ እና ሶዶ) ላይ ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን (ዳምፕ ትራክ፣ዶዘር፣ግሬደር፣ ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር፣ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ፣ የውሀ ቦቴ ተሸካሚ ተሽከርካሪ፣ ሎደር፣ ቼይን ኤክስካቫተር እና ሮለር) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 8, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:የማሺነሪ ኪራይ
... ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሐምሌ 12, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ፍሎራና ሆልቲካልቸርየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ኪራይ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 23, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የምግቢ ኣቅርቦትየመኪና ኪራይ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 19, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይ
... ንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ከጧቱ፡ 3፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና ኪራይየከባደ መሺነሪ ግዢ