ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቆዳ ውጤቶቸየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 7, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማስፋፊያ ኀብረት ሥራ ማህበራት ገበያ ልማት መ /ቤት ማለትም ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2 ጽ/መሣሪያ ሎት 3 መኪና መለዋወጫ ዕቃ ሎት 4 ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየህትመት አገልግሎቶችየቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ልክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰተፍ ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 28, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸው 108,000 የሆኑ 32 ዓይነት Supplementary Reading material or Booklets በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ሕተመት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 17, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች