በዚህ መሰረት፡-
1.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው፣
3.አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4.የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
5.ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::፡
6.የጨረታው ማስከበሪያ 15,000/አስራ አምስት ሺ/ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
7.የጨረታው ዶክመንት በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50(ሃምሳ ብር ከፍሎ መቀሌ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መውሰድ ይችላሉ::
8.ይህ ጨረታ በማስታወቂያው በወጣ በ16ኛው በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይከፈታል::
9.የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖውም::
10.የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል::
11.አሰሪው ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344409923 መጠየቅ ይቻላል::
የትግራይ ልማት ማህበር
መመለስ