ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::
  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 9, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • ናይ ሕትመት ስራሕቲ/
  • Print
  • Pdf
  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. አሸናፊ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
  3. ጨረታዉ መሳተፍ የሚ ፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳብር/Â በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  4. ጨረታዉ ከ ሚያዝያ 7/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 14/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ
  5. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  6. ጨረታዉየሚዘጋዉሚያዝያ 14/2008 ዓ/ምከቀኑ 9:00(ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ Â 9:30 ይሆናል::
  7. ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 091429078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ:

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ