የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ጨረታዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልበዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመድሃኒት ምርቶችየህትመት አገልግሎቶችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሕትመት : የፅሕፈት መሣሪያ የመኪና : መለዋወጫ ዕቃዎችየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 11, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 9, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 1, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየህትመት አገልግሎቶች
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ማንዋል /User Manual/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 14, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 7, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 20, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየህትመት አገልግሎቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት አገ|ልግሎቶችና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ መስከረም 15, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትሞተርሳይክል ጥገናየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ህትመት ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር ፡ሎት 3 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የእንስሳት እርባታና የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 5 የላቦራቶሪ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 6 ሆርሞን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየላብራቶሪ መሣሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 26, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለገቢ ማሰባሰቢያ ፓድ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶች