በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የህክምና መገልገያ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ብስክሌት በጨረታ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 6, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም ፣ ያገለገለ ጠረጴዛ፣ ያገለገለ ወንበር፣ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 12, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፐሮጀክት ያገለገለ ሙሉ ኤጋ፣ ሙሉ ቆርቆሮዎችን ፣ሙሉ ቆርቆሮዎችን በቁጥር (ለኣንድ) በተሰጠ ዋጋ ቁርጥራጭ ኤጋ ደግሞ በክምር (በተሰባሰቡት) ቦታ ላይ አይቶ በጅምላ ኣወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቸቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ነገሮችየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ /የተ/የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት ( Scarp materials ) እና (Chips) የመሽን ጥራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ጉና የንግድ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ትግራይ ዋና ፅ/ቤት በመቀሌ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በ2ኛ ገፅ በዝርዝር ለተገለፁት የጨረታ እቃዎች በጨረታው ተካፋይ እንድትሆኑ በኣክብሮት ይጋብዛል። የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 3, 2011 02:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል ሙስሊ-ባዶ ኣስፋልት መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብዛት ያው ባዶ የሬንጅ በርሚል፣ ቁመታቸው ከሁለት ሜትር በታች የሆኑ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የኣርማታ ብረቶች እንዲሁም ኣሮጌ የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪዎች ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑምየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ንብረትነቱ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሆኑት በበራህሌ እና ሳባ ካምፕ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ ኤሌክትትሪካል ኦቭን ፣ኣልሙኒየም ፓነን፣ሞድፋይድ ሃመር፣ sand cone (dentisy cone) ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 26, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የ ኢፌዲሪ ኣየር ኃይል ሰሜን ኣየር ምድብ በተለያየ ቦታ የሚገኝ ሳር በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡ
ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ፕሮጀክትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ