የ ኢፌዲሪ ኣየር ኃይል ሰሜን ኣየር ምድብ በተለያየ ቦታ የሚገኝ ሳር በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 08:30 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ
  • Print
  • Pdf

1 ሳሩን በኣካል ቀርቦ የሚታይበት ግዜ 15/01/2011 ዓ/ም-16/01/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።

2 ዋጋውን በተቀመጠው ተራ ቁጥር ፊት ለፊት በራሳችሁ ፎርም ሞልታችሁ የምታቀርቡት 18/01/2011 ዓ/ም ከቀኑ 5:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 ይከፈታል።

3 ኣሸናፊውን ካሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ በ60 የስራ ቀናት ውስጥ ሳሩን ማንሳት ኣለበት።

4 ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት በሰሜን አየር ምድብ ዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት በመገኘት የዋጋ ማቅረቢያችሁን በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መጫረት የምትችሉ ሲሆን መስሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሳሩ የሚገኝበት ቦታ
በኣይናለም መኖሪያ ሰፈር ኣጥር ውስጥ
በኣይናለም መኖሪያ ሰፈር ከኣጥር ውጪ
ዲኤም አካባቢ
በጠቅላይ መምሪያ ኣከባቢ


ለበለጠ መረጃ በ 0344-405260-0914-713193

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s