በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 15, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 28, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 29, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችሞተርሳይክል ግዢ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2012 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ርኒቸር ዕቃዎች፣ ኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጳጉሜ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ብትን ጨርቆች፣ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣የፅዳት ዕቃዎች ማብሰያ የሲሊንደር ጋዝን ጨምሮ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ጎማና የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 7, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 19, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየላብራቶሪ መሣሪያዎችየህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች
... ቃዎች ፣የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣የክችን እቃዎች ፣የመኪና ስፔር ፓርት ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣እንጨት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች