በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቻዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚቺሉ

2 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3 የጨረታ ማስከበርያ ሲፒኦ

1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች   ብር 1500.00

2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች  ብር 1000.00

3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 1000.00

 4 ለደንብ ልብስ1500.00

ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ሰርቲፋይድ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከሪጅን ፅሕፈትቤቱ ከ ነሓሰ 29 2011ዓ/ም  ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለ 15 ቀናት እስከ 07/01/2012 ባሉት ቀናት ዉስጥ በታሸገ ኢንቮሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ

4 ጨረታዉ 07/01/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይሕ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 ኣድራሻችን መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዝ ህንፃ ግራዉንድ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ 0342405443/0344401290 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ