በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 07:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:እንትጮ የጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየማሽን ጥገና
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች
በአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 4, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 16, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመገጣጠምና መጠገንየቢሮ ፈርኒቸርየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 20, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 2, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትሞተርሳይክል ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 76ኛ ዓመት ቁጥር 052 ጥቅምት 22 2009 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርሞተርሳይክል ጥገናሶፍትዌር ግዢየኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና
የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችሞተርሳይክል ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት አገ|ልግሎቶችና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ መስከረም 15, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትሞተርሳይክል ጥገናየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሞተርሳይክል ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችሞተርሳይክል ግዢ
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገና