ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጳጉሜ 4, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 13, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንት
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትካፌና ሬስትራንትን
መቐለ ዩኒቨርስቲ የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 27, 2016 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትካፌና ሬስትራንትንየመኪና ኪራይ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የደረቅ እንጀራ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 25, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትካፌና ሬስትራንትን
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትእንጨት እና የእንጨት ስራ
የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የሰራተኞች አልባሳት : ጫማዎች: ጓንቶች ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 23, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 12, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮንስትራክሽንጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት