መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በገላን ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የ PEB ዎርክ ሾፕ ተከላ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በኤሌክትሮ ሜካኒካል የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 13, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 19, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ ኣስተዳደር በተለያዩ ቦታዎ ( ኣጂፕ ዓሽምድሑን ደደቢት እና ኢትዩያ ንግድ ባንክ ኣከባቢ) የትራፊክ መብራት (Trafic Light) ስራ በኤሌክተሪክ ሜካኒካል ደረጃ 4 እና በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 9, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 6, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 7, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 14, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል PUPVC , PIPE and FITING Water Quality Laboratory Accessories Chemicals and Reagents መግዛት ስለፈለገ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል:የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 22, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2006 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጳጉሜ 4, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ የኤሌትሪክ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 18, 2006 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 25, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካልጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት