የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
... ትሪክ እቃዎች፣የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣የፈርኒቸር እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ርት ፣ ጎማና ባትሪ ፣ ዲስፐንሰር/የነዳጅ ማሽን/፣ ቋሚ ንብረት / የጋራዥ መሳሪያዎችና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 19, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 25, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በመቀሌ ከተማ በጥቃቅንና ኣነስተኛ የሴቶች ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት ለኣንድ ማእከል ኣገልግሎቶች ግዥን ለመፈፀም የኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ ኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
104.4 ሬዲዮ ኤፍ ኤም መቀለ ተዛማጅ የሬዲዮ ኣክሰሰሪ ማለት ኣንቴናና ኦዲዮ ፕሮሰሰር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች