ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 03:30 ጥዋት
  • ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
  • Print
  • Pdf

1 የ2011 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈላችሁበት እና ቫት የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል::

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ cpo ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡

3 ተጫራቾች የጨረታ ደኩመንት ከጠቅላላ ዋጋ ከ2% በታች ያስያዘ ከጨረታ ይሰረዛል፡፡

4 ሁሉም ተጫራቶች ጨረታ ሰነድ ከ28/08/2011 ዓ/ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍና በመቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝየማይመለስ ብር 100/ መቶ ብር/ በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::

5 በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 09/09/2011ዓ/ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

6 ጨረታው 09/09/2011 ዓ.ም ተዘግቶ በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶኩሜንቱ ከሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይኖሩም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል::

7 የጨረታው አሽናፊ ውጤት እንደተገለፀ በአምስት/5/ ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል::

8 የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% cpo ወይም Performance bond ማስያዝ ይኖርበታል::

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

10 ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን::

መመለስ
የጨረታ ምድብ