መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአይት (ICT) ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል ባለ 10 የባህር ዛፍ ኣጠና ብዛት 110 ፣ ባለ 12 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 80፣ባለ 08 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 90 ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:በርሃሌየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየሴፍቲ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የባህር ዛፍ አጣና፣ ድንጋይ፣ አሸዋና ጠጠር፣ ብሎኬት፣ አቡጀዴና ሻሽ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችመጋዝንየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ኣይነት የህንፃ መሳርያ እቃዎች ና ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸውየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 28, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችሞተርሳይክል ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችመጋዝንኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የህንፃ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 16, 2010 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ጎማ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :ዛይትና ቅባት : ነዳጅ የስፔር መለዋወጫ : የሚወገዱ ንብረት : ባትሪ እና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 8, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ነሐሴ 20, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችእንጨት እና የእንጨት ስራየግንባታ ጥሬ እቃዎችካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 1, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 9, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች