የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎችየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት( 1701R) ለፕሮጀክት ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየህትመት እቃዎችናጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት የኣጠና ግዥ ለተለያዩ ዲያሜትር በነጠላ የጋይንት ኣጠና ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 30, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየህትመት አገልግሎቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን መስመር ዝርጋታ የሚውል የተቀቀለ የእንጨት ምሰሶዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 15, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
ኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የሰራቶኞች ሴፍት ለቢሮ ፅገና / office maintenance) የሚያገለግሉ የህንፃ መሳርያ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 29, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዳሓ ሳይት ዳዕሮ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖርያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉል ጥራቱ የጠበቀ 00ጠጠር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች