በሃገር መከላኪያ ሚንስተር የሰሜን የ20ኛ ዕዝ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ለኮንስትራክሽን ግንባታ አገልግሎት የሚዉል በሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳዲሩ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን :ፓይፕ ስቲል: አር ኤች ኤስ :ራዉንድ ሮድ የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች : ግሬስ ጋን : ሃይድሮሊክ ጃክ እና የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 19, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በሰ/ዕዝ 21ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች ጠጠር እና ለሰራዊቱ ቀለብ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት ዕቃዎች በዘርፉ ተሰማርተዉ አግባብነት ያለዉ ንግድ ፈቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በወልቃይት ስካር ፕሮጀክት ለሚገነባቸዉ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን፣ የኤለክትሪክና፣ የሳኒተሪ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በመቀለ ለሚሰራዉ የመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ማስፋፊያ ዎርክሾፕ የሙዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት አቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 9, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች