ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ Basement G+10 ህንፃ አገልግሎት የሚዉል ስሚንቶ 2ኛ ደረጃ : ሐሸዋ የተንቤን /ካላ : ፀፀር 002 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጳጉሜ 3, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት የተለያዩ ዓይነት ቀለሞች (paints) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 23, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2009 ዓ/ም የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2016/2017 ዓም/ፈ የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 5, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 9, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሐምሌ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ስራዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ሰነመንግስት ኮሌጅ ለኣካል ጉዳተኛ አገልግሎት ለሚዉል የህነፃ እቃዎች በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዝርዝር የመወዳደሪያ መመሪያዎች መሰረት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለንየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ግንቦት 21, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 6, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 16, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቤት ዕቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 4, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 በጀት ዓመት 2ተኛ ዙር የዉሃ ትቦ ከነመገጣጠሚያ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ: ቴክኒክ መሳሪያዎች : ህ/መሳሪያወች :የመኪነ ስፔርና ጎማዎች :የጽህፈት መሣሪያ : የጽዳት እቃዎች : ፈርኒቸር :ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 6, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች