ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2009 ዓ/ም የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ የንግድ ማህበረሰብ አባላት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በፋብሪካዉ ዋና መ/ቤት ከሚገኘዉ የፋይናንስ መመሪያ ቢሮ እና መቐለ ቐደማይ ወያነ 3ኛ ፎቅ c Block -311 ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት በመቅረብ ንብረቶቹÂ ዝርዝር የያዘ ሰነድ መዉሰድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የሚከተሉት መመዘኛዎች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል

1 ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸዉ ለዚሁም ሰነድ ማረጋገጫ ኮፒ ዝርዝር ዋጋቸዉ ጋር ይጠበቅባቸዋል ጨረታዉ

2 የንበረቶቹ ዝርዝር ሰነድ ከፋብሪካ ዋና መስራ ቤት ከፋይናንስ መምሪያ ወይም መቀለ ከሚገኘዉ መስሪያ ቤታችን ቀርበዉ የማይመለስ ብር 100 ከነቫቱ በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸዉን የንብረት ኣይነቶች ዝርዝር ዋና በመግለፅ በታሸገ ፖስታ እስከ ሐምሌ 16/2008 ዓ/ም 8:00 ሰዓት ድረስ በፋብሪካችን በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማሰገባት አለባቸዉ

4 ጨረታዉ ሓምሌ 16/2008 ዓ/ም ልክ በ8:30 ሰዓት በፋብሪካችን ዋና መቤት ግዥና አቅርቦት መምሪያ እና መቐለ ቤታችን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሪ ገንዘብ ወይም ስፒኦ ብር 10000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች ድርጅቱ ለይቶ ባሰቀመጠዉ ዕቃዎች ብቻ ያወዳድሪያል ባልተለዩ መለያዎች/Brand/ መወዳደር አይቻልም

7 ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ንብረት በተነገረ በ 5 ቀናት ዉስጥ ማስገባት ይጀምራሉ

8 ተጫራቾች በሚዋዋሉት ዉል መሰረት መፈፀም ካልቻሉ ለዉል ማስያዝ ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

9 ተጫራቾች መጨረት የሚችሉ በንግድ ዘርፋቸዉ ብቻ ይሆናል

10 ፋብሪካዉ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ለተጨማሪ መረጃ 0347712559/0914239393 ይደዉሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s