ፕሮፎርማ ማስታወቂያ
1. የ 2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
2. በአቅራቢነት የተመዘገበ
3. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
4. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
5. ጨረታዉ ከ ጥር 3/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 09/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) የሚቆይ ሆኖ ጨረታዉ የሚከፈቱ ደግሞ በዚሁ ወን ከቀኑ 9፡30 ይሆናል
6. ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል አሸናፊነት ከተገለፀላቸዉ ብኃላ ባሉት 3ት ቀናት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸወዋለ
7. ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914-72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
መመለስ