በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 9, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸር
ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች እቃዎች በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 20, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 4, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:https://tenders.milkta.com/am/tenders/location/የጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየላብራቶሪ መሣሪያዎች
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ የግል ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮች ፣ፋክስ ማሽኖች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 21, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች
የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱት ኤልክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 12, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጀነሬተሮች ፣የተለያዩ ኮምፒተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤለክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 19, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየላብራቶሪ መሣሪያዎችየመድሃኒት ምርቶች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅፅቤት ዴስክቶፕ ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾችየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 23, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች