የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ስር የሚገኙ የህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ : የማባዣ CZ ቀለምና ማስተር : መጋራጃ : ለኣካል ጉዳተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 17, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 30, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 26, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት
በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 18, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ወልቃይትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ጥቅምት 20, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸር
ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 30, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 9, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸር
ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት አገ|ልግሎቶችና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ መስከረም 15, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትሞተርሳይክል ጥገናየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 2, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎች