መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2008 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ ቀሚ እና አላቂ እቃዎች እና ቀሚ እቃዎች ለመገዛት ይፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎች
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንት
የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የሰዉ መድኃኒት ፣ኬሚካል እንዲሁም ፣የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ አና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንትየመድሃኒት ምርቶችሞተርሳይክል ግዢየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump, Motor Cycle , Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የማጋጋዣ አገልግሎት /ትራንስፖርት፡ ሎት 2 የእርሻ መሣሪያዎች ፡ሎት 3 ጋብዮን፡ ሎት 4 የመስኖ መሣሪያዎች ፡ ሎት 5 ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችግብርና መሺነሪኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትማጓጓዣ ኣገልጋሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ኬሚካልና መገልገያ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎች
የ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትኬሚካልና ሪኤጀንትየህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና
በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኬሚካል ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 1, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 17, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኬሚካልና ሪኤጀንት