1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ያለዉና ፍቃድንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጀ ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረበ የሚችል
3 ተጫራቾች TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
4 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (የባንክ ጋራንት) ለሎት ኣንድ ለዳቦ ኣቅርቦት ብር 60,000 (ስልሳ ሺ ብር ብቻ) : ለባቄላ ክክ 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር ብቻ): ሎት ሁሉት ብር 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር ብቻ) ሎት ሦስት: ኣራት እና ሎት አምስት ለየአንዳቸዉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ) እና ስድስት ለየአንዳቸዉ 60,000 (ስልሳ ሺ ብር ብቻ )በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
5 የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የአቅራቢ ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/ ኣንድ መቶ ብር /በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉነ ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳድር ዳይሬክቶሬት ፅቤት ቁጥር 1 መዉሰድ የሚችለ ሲሆኑ ዋጋዉ መቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርስቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል ዶክመንት ብቻ ነዉ
8 የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11 /1 /2008 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 26/1 /2008 ዓ/ም 4:30 ሰዓት የሚሸጥ ይሆናል
9 ጨረታ ሳጥኑ በ 26/1/2008 ዓም በ5:00 ሰዓት ተዘግቶ ከሰዓት በኃላ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል
10 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ባለመገኘት የጨረታ ሳጥን አከፋፈት ሥነ ሥርዓት አይደናቅፈዉም
11 ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http:// WWW.adu.edu.et ማግኘት ይችላል
12 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ ስቁ 0344452318 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
መመለስ