አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የዎርክሾፕና የላራቶሪ ዕቃዎች፣ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ካላመነዳሪ፣ Textile laboratory equipment፣ የድንች መላጫ ማሽን፣ የሳር ማጨጃ እና የፅዳት ማሽን፣ Duplicator Machines, Automotive laboratory equipment, የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና ጫማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኔትወርክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 18, 2010 02:59 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 15, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየውሃ ስራዎችየምህንድስና እቃዎችየህትመት አገልግሎቶችየጥበቃ ኣገልጉሎትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች : የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች : የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ከሕጋዊያን ነጋዲዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 27, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 7, 2010 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 4, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 28, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከከተማ መቀለ የሴፍትኔት ፕሮግራም የሚዉል public work hand tools and safety materials (የህንፃ መሳሪያዎች) እና seedling ( የጎዳና ኣትክልቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚዉል ሮቶ ባለ 1000 ሊትር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 19, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችመጋዝንየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመገጣጠምና መጠገንየምህንድስና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የሰራተኛ ደንብ ልብስ :ቆሚ ንብረት: ጎማ :ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ፣ አዘር : ዘይትና ቅባት : ፍራሽ :የፅዳት እቃዎች ፣ የመስክ መኪና ኪራይ :የስፔር (መለዋወጫ): የፅዳት መሳሪያዎችና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 14, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ