ጨረታዉ የወጣበት ቀን--- 29/30/ 2010
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን
1 ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ :የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት :የወቅቱን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉ የሚያረጋግጥ ኪሊራንስ ሰነድ :የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 የጨረታ ማስከበሪየ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ (unconditional Bank guarantee) ማስያዝ የሚችል
3 ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥ ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ
4 የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይምበፕ. ሳ .ቁ. 14
5 በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ የዉል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ወይም (Unconditional Bank Guarantee ) በመያዝ በግንባር ቀርበዉ ዉል መፈፀም የሚችሉ
6 ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮበ16ኛዉቀንከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓትይከፈታልይሁንና 16ኛ (የመክፈቻ ቀን) ቀን በዓል ከሆነ ወደ ሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይተላለፋል
7 በጨረታዉ አከፋፈት ስነ ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ የመረጣል
8 ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆና ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀነዉ
ለተጨማሪማብራሪያበስልክቁጥር 0344416727 /0914734474/ መጠየቅይቻላል
መመለስ