የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 11, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
... ጠሚያዎች DCI /CI,GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ30ኛው ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ። የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታ
... ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ቦታ:ሽራሮየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
... ውጤቶች፣ የቧንቧና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና እና የወፍጮ መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ለፋብሪካ ለፋብሪካዉ ኣገግሎት የሚዉል ብዛቱ 350 RHS /ቱፖ/ 20*20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 30, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውል ብዛቱ 350RHS/ቱፓ/20/20*2mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫኝ የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 30, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመድኃኒቶች ዕቃዎች የ RO Water treatment spare part ዕቃዎች and Maintenance service ሥራ ግዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 27, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችሌሎች ጥገናዎችየመድሃኒት ምርቶችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች