የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 size 120x125cm (lead shield) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 21, 2012 03:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪየላብራቶሪ መሣሪያዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎችብረታ ብረት ሰራዎች
ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ24 /ሃያ ኣራት/ ኣዳዲስ ቅርንጫፎች በዘርፍ በተሰሩ ድርጅቶች በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነምየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 1, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ ኣለሚኒየም ሥራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ግዚ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው G+1 ህንፃ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ኣልሙኒየም በርና መስኮት ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት እና ማስገጠም ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 2, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎችየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 10, 2011 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳሪያ የሚያገለግሉ የኣካባቢና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣ /Local and industrial Building materials/ ለህዝብ የጋራ ሽንት ቤት ኣገልግሎት ተንቀሳቃሽ የሚሰጡ ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የሚውሉ ከብረት የተሰሩ የተለያዩ በሮችና መስኮቶችና ሌሎች ብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ብረታ ብረት ሰራዎች