1 የ2011ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ 2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ
3 ኣቅማቸው የሚገልፅ /ፕሮፎርማንስ/ ዶክሜንት ማቅረብ የሚችል፤
4 አሸናፊው ተወዳዳሪ በሕጋዊ መንገድ ውል ማሰር የሚጠበቅበት ሲሆን ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የስራውን መጀመር ይኖርበታል፡፡
3 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 (መቶ ብር) በመክፈል ከገንዘብ ቤት ሰነዱን መግዛት ይችላል።
4 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5 ጨረታው ከ21/10/2011 ዓ/ም -2/11/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 09:00 የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ በዚህ ቀን ከጥዋቱ 9:30 ይሆናል።
6 ተጫራቶች ለተጫረቱበት ማተሪያል ኣሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኃላ ባሉት 3ትቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-419976/0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይቸላል
መመለስ