የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) መቀሌ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ኮንዴምኔም መጨረሻ ኣካባቢ የሚገኘው በ5230 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የዞታ፤ 1-ዙርያው 289 ሜትር የሆነው ቦታ በቆርቆሮ ለማሳጠር፣ ሁለት መግቢያ በር ለማሰራት፣ 3- የግንባታ እቃዎች ማስቀመጫ15 ሜትር*በ30 ሜትር የሆነ ግዚያዊ የቆርቆሮ መጋዘን ለማሰራት፤4- እንዲሁም 4ሜትር*በ10 ሜትር ላይ ያረፈ የግንባታ ባለሙያዎች ቢሮ ውጪው ግድግዳ በቆርቆሮ ሆኖ የውስጥ በኩል ግድግዳ በችፑድ የሚሰራ በጨረታ ኣወዳድሮ በባለሙያዎች ለማሰራት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ