Closed
ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ULGDP II ግልጋሎት የሚውል ሎት 1 ኮምፒተርና ተዛማጅ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን የካቲት 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 25, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን