የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኤሌክትሮኒክሶችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን 15 ተከታታይ የስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2012 መደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ11ኛው ቀን ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ11ኛው ቀን ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሆኖም ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 28, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 28, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ

የጨረታ ምድብ

ዋጋ ሸርፊ

#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0.01)162.60 (0.01)
180.26 (0.33)182.06 (0.33)
24 (0)24.26 (0.01)
9.66 (0.02)9.75 (0.02)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ መስከረም 29, 2019
s