ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት ደረጃውን የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 04/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 09/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 09/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ