Closed
ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ሚያዝያ 9, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 9, 2017 4:00 ጥዋት
ቦታመኮኒ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ2,000.00
የተለቀቀበት ቀን