Closed
በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን መስከረም 27, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 27, 2017 4:00 ጥዋት
ቦታመኮኒ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን