የትግራይ ልማት ማህበር ለ50 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቨርቹዋል ኮምፒዩተር ማእከል ኣገልግሎት የሚውሉ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች ማለት 1- ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ብዛት 100 ፣2 ቲንክሌንት ብዛት 2300፣ 3 ሞኒተር ብዛት 2300፣ 4 ኪቦርድ ብዛት 2300፣ 5 ማውዝ ብዛት 2300፣ 6 ስቴፕላይዘር ብዛት 100፣ 7 ዲቫየደር ብዛት 1200 እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ኣክሰሰሪዎች በሎት ደረጃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መጋቢት 26, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ