Closed
ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ውስጥ ከፕሮጀክት የተረፉ የህንፃ መሳሪያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ መጠን ያላቸው ዛሚል ስትራክቸር (Zamil steel structure ) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ዩ ፒቪሲ ፓይፕ (U PVC pipe) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕስ(Stainless steel pipes) 40Kw 3 out let መጠን ያላቸው ሳብ መረሲብል ፓምፕ (submersible pump)፣ የዘይት በርሚል (Oil drum) ፣የተለያዩ ቀረጥራጭ ብረቶች(Scrap metals) እና ኣቡጀዲድ ጨርቅ (Abujadid) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን በኣስረኛው የመጨረሻ የስራ ቀን ከቀኑ 09:00 ላይ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 23, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታኩሓ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን