Closed
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚውል ሎደር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ ኣከራዮች ሎደር ከነዳጁ በሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ ብላችሁ በመጥቀስ መወዳደር ይችላሉ።
መዝግያ ቀን መስከረም 23, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 23, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን