Closed
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክስትያን የልማትና ክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በእንደርታ ወረዳ በማይ ኣምበሳ እና ደብረ ማዕርነት ቀበሌዎች በሚገኙ ሁለት ገዳማት እና ሁለት ትምህርት ቤቶች በድምሩ ከሁለት እስከ ኣራት መፀዳጃ ቤቶች ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን መስከረም 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 25, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን