ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የworks ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 01/04/2011 ጀምሮ እስከ 05/04/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 05/04/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-12 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ