Closed
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የኣልሙኒየም፣ ብረት እና ’MDF እንጨት ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ Aluminum Steel% Pre painted MDF Works Supply and Fix ስራ ግዥ ለመፈፀም ፣ህጋዊ ተወደዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ Sub contract ለማሰራት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ጥር 8, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 8, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን