መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ( ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የኤሌክቲሪክ እቃዎች ( cable, power cable welding, circuit braker, carbon brush, socket panel industrial, electro በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ