Saba Dimensional stones which is currently under operation kindly invites eligible bidders to submit sealed bid offers to supply the following Different vehicles and Air compressor

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 11, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ኅዳር 27, 2012 11:02 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ዕድጊት መኪና/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 24, 2012 02:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ሞዴል 75LG1 በመሸጥ ለሰራተኛ የሚሆን ሚኒባስ መግዛት ይፈላጋል፡፡ ሰለዚ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዕድጊት መኪና/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ባለሶስት እና ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 20, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ጥር 5, 2011 07:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ጥር 5, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቐሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቡልዶዘር እና ግሬደር፣ ጀነሬተር፣ አስፋልት /ሬንጅ/፣ ሰርቨር፣ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 13, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 13, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ማሽነሪ ክራይ/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/ ዕድጊት መኪና/

በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 1, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 1, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮርደር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የTOYOTA IHZJ 75፣ የTOYOTA IHZJ 76፣ የTOYOTA IHZJ 79፣የTOYOTA IHZ 79L ደብል ጋቢና፣ የTOYOTA IHZJ 105፣ የVOLVO FH12 380፣ የቢሾፍቱ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራዥ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ቋሚ የጋራዥ መሣሪያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 18, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ዕድጊት መኪና/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 4, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 12, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕድጊት መኪና/

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ ንብረት ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 28, 2009 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 15, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥቅምት 15, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ዕድጊት መኪና/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2008 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 21, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 20, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/