የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት እቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች እና የፅዳት መሳሪያዎች፣የፅህፈት መሳሪያዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ለ ኣንድ ማእከል አገልግሎቶች የ ፅሕፈት መሳርያ ግዥን ለመፈፀም ስለፈለገ የክልላችን የግዥ መምርያ ኣዋጅ ቁ 255 /2007 መምርያ ቁ -04/2007 ንኡስ ኣንቀፅ 2.2 እስከ 200 000 ህዝብ መሚመለከተዉ ኣደባባይ ንግድ ዘርፍ መሕበራት በመለጠፍ ግዥ ለመፈፀም እንደምቻል በሚፈቅደዉ መሰረት ለመወዳደር ለምትፈልጉ ነጋዲዎች የሚከተለዉን መለኪያ ኣሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 28, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 1, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 28, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/