በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ ዕቃዎች እና የጨረር መለኪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሚያዝያ 27, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሚያዝያ 27, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለየዩ የህትመት ስራዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋዊያን ተወዳዳሪዎች እነድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2011 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር መቐለ ዋና መስርያ ቤት የሚገኘው የትሬንግ ሴንተር ህንፃ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 25, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሚያዝያ 25, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/