የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ለመማርና ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 26, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 24,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ተሽከርካሪዎች ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት ጎማዎች እና ካላማዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸር እቃዎች ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች: ለጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 19, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ኅዳር 19, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕዲጊት ሶፍትዌር/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2011 በጀት ዓመት ለፈርኒቸር እቃዎች፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 24, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የላባራቶሪ ሪኤጀንት እና መድሃኒቶች አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 80,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው መመሪያ መሰረት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የህክምና መገልገያ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ብስክሌት በጨረታ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 6, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 7, 2011 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/