የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት ኣጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የCALM PROjECT በጀት ለከልሎ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የፕሮጀክት ወረዳዎች ለፊልድ የሚሆኑ የመኪና ኪራይ፣ለኤሌከትሮኒከስህ ፈርንቸር፣ የዕህፈት መሳርያዎች/ የፊልድ ማቴሪያል/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 2, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 2, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ) ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣ ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 13, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 28, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 28, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ማሽነሪ ክራይ/

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሰቲት ሑመራ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 5, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ፤ የቤት እና የቢሮ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ሞተር ሳይክሎች፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 5, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 19, 2012 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 12, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 8, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 8, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋ/ብ/ክ/መንግስት አፋምቦ ወረዳ ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት አመት ካፒታል በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 02:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2012 02:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

Mekelle University would like to notify the amendment of a bid for the purchase laboratory and office furniture's

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 1, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/